ሥነ ፈለክ

Article in other languages:

የ"ጉንዳን" ኮከብ ደመና (The Ant Nebula)


ኦሪዮን ከዋክብት

ሥነ ፈለክ (አስትሮኖሚ) ከመሬት ከባቢ አየር ውጪ የሚገኙ ክስተቶችን የሚያጠና የሳይንስ ክፍል ነው። ቃሉ አስትሮኖሚግሪክ የመጣ ሲሆን የፀሐይ የከዋክብትና የጨረቃዎች ሕግ ማለት ነው። ሥነ ፈለክ ከጥንታዊ ሳይንሶች አንዱ ነው።

በአስትሮኖሚ ውስጥ የሚገኙ ንዑስ ክፍሎች፦

  • አስትሮሜትሪ - በሰማይ የሚገኙ ነገሮችን ቦታ እና አንቅስቃሴ የሚያጠና ክፍል።
  • አስትሮፊዚክስ - ከመሬት ውጪ የሚገኙ ነገሮች ተፈጥሮ ሕግጋት ጥናት (ፊዚክስ)።
  • ኮስሞሎጂ - የዓለም አጀማመርና ለውጥ ጥናት።
  • ስቴላር አስትሮኖሚ - የከዋክብትና የጨረቃዎች ጥናት።
  • አስትሮባዮሎጂ - የዓለም የሕይወት ጥናት።

የሥርዓተ ፀሓይ ፕላኔቶች (ፈለኮች)

Questions for article: ኮከብ

This article is from Wikipedia. All text is available under the terms of the GNU Free Documentation License.


IHS Europe: Infrared Heating Systems for Home and Business.